በአማራ ክልል” በሚገኙ የመንግስት ቢሮዎች ዌብሳይቶች ሀክ ተደረገ

በሀገር ውስጥ አማተር የቴክኖሎጅ ባለሙያዎች የተሞከረው ድረ ገፅን ከአገልግሎት ውጭ የማድረግ ተግባር “መንግስትን” አወዛግቧል።

የኢህአዴግ አርማ በአብክመ አርማ ተቀይሮ በመገኘቱ ከፌዴራል መ/ቤት ለክልል ቢሮው እየተደወለ የICT ሠራተኞችን ስም ስልክና ሌሎች መረጃዎችን እንዲሰጡ ሲታደርጉ ውለዋል።

ልብ በሉ ይህ ዌብ ሳይትን የመስበር ተግባር የተሰራው በጀማሪ ባለሙያዎች ነው።እነዚህን ባለሙያዎች ሙያቸውን እያዳበሩ የተሻለ ስራ እንዲሰሩ ማድረግ ይጠበቅብናል።በትግራይ ነፃ አውጭ ቡድን እና በአስፈፃሚዎቹ በኩል በአማራ ህዝብ ላይ የሚሳራን ሴራ እንዲያጋልጡ ይረዳል።

በሌላ በኩል የውጭ ሚዲያን ለመከታተል የሚያግዝ LNB የመንቀል ስራ በባህር ዳር ቀበሌ 5,11 እና 14 የተደረገ ሲሆን ለምን ብሎ የጠየቀን ደብድበዋል፡፡

በቀበሌ 5 ትናንት ሌሊት ወታደሮች ወረው ፍራሽ  ሶፋ ሻንጣ እየገለባበጡና ያለህን ” ቦምብና መሳሪያአውጡ” በማለት ሲፈትሹ አድረዋል፡፡

እነዚህ ወታደሮች መሳሪያ አቀባብለውና ደግነው በር ያስከፈቱ ሲሆን 90% ትግሬ የሆኑና አማርኛ በደምብ የማይናገሩ ናቸው ተብሏል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: