ብሌን መስፍን የ10 ሺ ብር ዋስ አስይዛ የቀረበባትን ክስ በውጪ ሆና እንድትከታተል ተበይኗል።

ብሌን መስፍን የ10 ሺ ብር ዋስ አስይዛ የቀረበባትን ክስ በውጪ ሆና እንድትከታተል ተበይኗል። መርማሪ ተጨማሪ ማስረጃ ለመሰብሰብ፣ ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር በተያያዘ፣ ከወንጀሉ ውስብስብነት አንፃር፣ ግለሰቧ የፈፀመችው ወንጀል ከሚያስከትለው አደጋ አንፃር፣ ምናምን ምናምን እያለ ረዘም ያለ ቀጠሮ እንዲሰጠው በተደጋጋሚ ጠይቆ ነበር። ብሌንን ወክሎ የቀረበው ጠበቃ አቶ ሄኖክ አክሊሉ ባነሳው መከራከሪያ ሃሳብ መርማሪው ያቀረበውን ሰበብ ውድቅ ሆኖ በዋስትና እንድትወጣ አድርጓል።
ጠበቃ አቶ ሄኖክ አክሊሉ ከጎንደር በሽብር ወንጀል ተጠርጥራ ማእከላዊ የምትገኘው ወጣት ንግስት ይርጋንም ወክሎ የሚከራከር ጠበቃ ነው። በሽብር፣ በአመፅ እና በመሳሰሉት ወንጀሎች ለተጠረጠሩ/ ለተከሰሱ ግለሰቦች ጥብቅና የሚቆም የህግ ባለሙያ ከፍተኛ እጥረት ባለበት ወቅት እንደ ሄኖክ ያሉ ወጣት ጠበቃዎችን ማየት ተስፋ ሰጪ ነው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: