የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ::

የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ:: ከርሳቸው ጋር አብረው ሌሎች
የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰምቷል:: መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አውጥቻለሁ; እየታደስኩኝም ነው ባለ ማግስት ተቃዋሚዎችን እየጠራረገ ማሰሩን ተያይዞታል::
ከኢንጂነር ይልቃል በተጨማሪ አቶ ወረታው ዋሴ; ወይንሸት ሞላ እና ብሌን መስፍን እንዲሁም እያስጴድ ተስፋዬ በተለያዩ ቦታዎች በደህንነቶች ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቀዋል::
ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት ባደረገው ጉባኤ ኢንጂነር ይልቃልን ከሊቀመንበርነት ማንሳቱ ይታወሳል::

ቅዳሜ እለት ሰማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ ህገወጥ ጉባኤ ተደርጎ ኢንጂነር ይልቃልን ከሰማያዊ አባረሩ ትላንት ደግሞ አምስት ጠንካራ የነበሩ የሰማያዊ አባላትን ወያኔ አሰረ የታሰሩት አባላት
1, ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Yilkal Getnet
2, ወረታው ዋሴ Woretaw Wassie
3, እያስፔድ ተስፋዬ Eyasped Tesfaye
4, ወይንሸት ሞላ Woyinshet Molla
5, ብሌን መስፍን ናኒ የዝኑ ልጅ ናቸው

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ::

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: