በባህርዳር ከተማ የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል።

በባሕር ዳር ህዝባዊ እንቢተኝነት የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የስራ አድማ ተደርጓል። አብዛኛዎቹ የግል ድርጅቶችም አገልግሎት እየሰጡ አይደሉም። ሆኖም አንዳንድ የስርዓቱ ጀሌዎች ህዝብን ከመወገን ይልቅ ስርዓቱን እየወገኑ ይገኛሉ። የህዝብን ጥያቄ በመናቅ ድርጅታቸውን ከፍተው ለስርዓቱ ታማኝ መሆናቸውን ለማስመስከር እየጣሩ ነው። ከነዚህም ውስጥ “አዝዋ ሆቴል” አንዱ ነው።

የአዝዋ ሆቴል ባለቤትና ኃላፊዎች ስርዓቱ በወገኖቻችን ላይ እያደረሰ ያለው በደል ሳታውቁት የቀራችሁ አይመስለኝም። ንፁሃን ዜጎች በግፍ እየተገደሉ ባለበት በዚህ ወቅት ከህዝብ ጎን አለመቆም በንፁሃን ደም እንደመረማመድ ስለምንቆጥረው ልታስቡበት ይገባል። ሌሎች የግል ድርጅቶች አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ተገንዝባችሁ እናንተም ከህዝብ ጎን እንድትቆሙ እንጠይቃለን። ይህን ተግባራዊ ሳታደርጉ ብትቀሩ ለሚደርስባችሁ ጥቃት ሁሉም ሃላፊነት እንደወሰዳችሁ ልታውቁ ይገባል።

ትግሉ ይቀጥላል!

14012564_10205198112430990_355381106_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: