ገዢው የወያኔ ስርሀት ሰማያዊፓርቲን በማፈራረስ ላይ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራም እንዲሁም የፓርቲው ሊቀመንበር ይልቃል ጌትነትና አመራሩ በኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ስለታሰበ በገዢው ኢህአዴግ ላይ ውጥረት መፍጠሩ አይካድም። ገዢው ኢህአዴግ እንደሚፈልገው ፓርቲው ፈርሶ ማየት ወይም በገንዘብ ሀይል ፓርቲውን ከአመራሩ እንዲቀሙ ከተደረጉት አንዱ አቶ የሺዋስ አሰፋ የፓርቲው ፕሬዝዳንት ብለው 1/3 የጠቅላላ ጉባኤ አባላት ባልተገኙበት “ጠቅላላ ጉባኤ” መሾሙን የሰሙ ብዙ አባላቶቻችንን ሲያስገርም ውሏል። ይህ የኢህአዴግ መሰሪ ስራ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳወቅ እፈልጋለው። በዚህ አጋጣሚ ፓርቲ ማፍረስ ስራቸው ያደረጉ አፍራሾች የፓርቲው ሊቀመንበር ይልቃል ጌትነት ባልተገኙበት እና የገንዘብ ምንጩ ባልታወቀበት ሁኔታ ተሰብስበው የወሰኑት ውሳኔ ነው።ሰማያዊን ለማፍረስ የተካሄደው ሴራም እንደማይሳካ አውቃለሁ፡፡ ነገርግን እንደማይሳካ ባውቅም ይህ ሴራ የኢትዬጵያ ህዝብን ተስፋ ለማስቆረጥ እና መሪ ለማሳጣት የተደረገ በመሆኑ አልንቀውም፡፡ አሁን ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ ይህን አይነት መልዕክት መፃፌን ባልፈልገውም ፓርቲያችን እንዲህ በቀላሉ በኢህአዴግ ሊፈርስ እንደማይችል ማሳወቅ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው። ለአቶ የሺዋስ እና ቀሪዎች የኢህአዴግ ግብረአበሮች (ዳግማዊ አየለ ጫሚሶዎች) RIP ብያለሁ፡፡ በቀጣይ አስፈላጊ መስሎ ከታየኝ ከነስም ዝርዝር በቂ መረጃ ለህዝብ ይፋ አደርጋለሁ፡፡ ተስፋ የሚያስቆርጥ ቢመስልም ትግላችን እስከድል ይቀጥላል !!!

ወይንሸት ሞላ

Image result for yeshiwas assefa

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: