በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሟሟቅ የነበረዉ ጦርነት እንደገና ተቀስቅሷል

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሟሟቅ የነበረዉ ጦርነት እንደገና ተቀስቅሷል! ለጦርነቱ መንስኤ ናቸዉ የተባሉት የህወሃት መከላከያ ሰራዊቶች ሲሆኑ ከተለያዩ የሰሜኑ እዝ በመኮብለል የትግራይ እና የኤርትራ አዋሳኝ ከሆኑ መንደሮች ማለትም ከሜይ ማይን፣ ከሻምቢኮ፣ ከባድሜ ከላይ እላይ ጋሽ፣ ከሺራሮና፣ ከተለያዩ መንደሮች በመጥፋት የነጻነት ታጋዮችን ለመቀላቀል በሚያደርጉት ግብ ግብ የተነሳ እንደሆነ እየተነገረ ባለበት ሁኔታ ከተሰነይ እና ከሱዳን ሾዋቅ አካባቢ የተወነጨፉ ደጋፊ ሐይሎች ከወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ዉጊያ በማድረግ ለሚኮበልሉ ወታደሮች የደጀን ሽፋን በመስጠት በሰመኑ እዝ ወታደራዊ ክንፍ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። በተልይም የኦሮሞና የአማራ እንዲሁም የሌሎች ብሔር ብሐረሰብ ወታደሮች በአንድነት እየወገኑ ከነትጥቃቸዉ በመኮብለልና አደጋ በማድረስ ገዥ መሬቶችን እየተቆናጠጡ በመከላከል እንዲሁም ለነጻነት ሐይሎች መረጃ በማቀበል ከፍተኛ ድጋፍ እያደረጉ ሲገኙ ክ2009 አዲስ አመት አንስቶ 1233 የህወሃት መከላከያ አባላት የገቡበት አለመታወቁንና የ የዘመቻ ቁጥጥርና መምሪያ ክፍል ሐላፊዉ የሐይል ሚዛን መዛባት ችግር እንገጠመዉ ለእዙ አስታዉቋል። በትናንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ቀጥሎ በዋለዉ የዉጊያ ትኩሳት 28 የህወሃት ወታደሮች ሲገደሉ 11 ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዉ በባድሜ አካባቢ በሚገኝ ወታደራዊ የቦርደር ህክምና ጣቢያ የመጀመሪያ እርዳታ እርዳታ እየተሰጣቸዉ ይገኛሉ። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ! ( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: