ጥብቅ መረጃ . የእሬቻ ድብቅ ሴራ

በቅርቡ 29/9/2016 ከደብረ ዘይት የተነሱ 3 የጦር ጀቶች በአዳማ በኩል በማድረግ ለ33 ደቂቃዎች መሰወራቸዉንና ጉዳዩ በከፍተኛ ሚስጥር እንዲያዝ መረጃ አቀብዬህ እንደነበረ ታስታዉሳለህ። በመሆኑም ትናንት በሰጠሁህ ፍንጭ መሰረት ሁለት የበረራ ክፍል ሰራተኞች መረጃ ያወጣሉ ተብለው ተወስደዋል፤ እኔም ይህንን የማቀብልህ በፍጹም ድፍረት ነዉ፤ አብራሪዎቹ ከደብረ ዘይት የአየር ሐይል ጣቢያ በመነሳት የእሬቻ በአል በሚከበርበት የቢሾፍቱ አካባቢ ዝቅ ብለዉ በመብረርር የሙከራ ግዜ እንዲወስዱ መመሪያ እንደተላለፈላቸዉ ለማወቅ ችያለዉ፡ አብራሪዎቹ በመመሪያዉ መሰርት ዝግጅት ላይ እንዳሉ የመርዝ ጭስ ( የአድማ መበተኛ በሚል ) ሽፋን ለአስፈላጊ ጥንቃቄ መጠቀም ሊቻል ስለሚችል አዲስ የሆኑ ማስወንጨፊያዎችን እንዲለማመዱ እንዲሁም በጣም ዝቅ ብለዉ ለመብረር አካባቢዉ ላይ የልምምድ አጭር ቅኝት እንዲወስዱ ትእዛዝ ወጣ በዚህ ሁኔታ ላይ 3ቱም አብራሪዎች በአንድ ሐሳብ ተስማምተዉ ልምምዱን ጀመሩ! ነገር ግን በበረራ ወቅት ላይ ለ33 ደቂቃ ድምጽእቸዉን አጥፍተዋል የተባሉት አብራሪዎች ከአየር ሐይሉ ከፍተኛ አመራር ጋር ድርድር በማድረግ በዚህ አደገኛ በሆነ ግዳጅ ላይ መሳተፍ እንደማይፈልጉ ግዳጁ አደገኛ መሆኑንና ህዝብ ላይ ይህንን ተግባር እንደማይፈጽሙ ቢናገሩም የአየር ሐይሉ አመራሮች ከወያኔ ሰዎች በተላለፈዉ ትእዛዝ መሰረት አመጽ ካልተነሳ በስተቀር አፋኝ የሆነዉን ጭስ እንደማይጠቀሙ ይነግሩዋቸዋልነገር ግን አብራሪዎቹ የጦር ጀቶቹ በእንደዚህ ያለ ባሕላዊ ክብረት ላይ ዝቅ ብለዉ መብረራቸዉ በራሱ ከፍተኛ ወንጀል ነዉ፡በፍሹም አናደርገዉም ይህን የማትቀበሉን ከሆነ ጀቶቹን የራስችን ወሳኔ እንፈጽምባቸዋለን በማለት አሻፈርኝ ይላሉ! ነገሩ አጣብቂኝ ዉስጥ የከተታቸዉ የአየር ሐይሉ አመራሮች አብራሪዎቹ በሰጡት ዋስትና መሰረት በመደራደር ተስማምተዉ ወደ ምድር ኢንዲወርዱ ተደርገዋል! ዉድ ወዳጄ ይህንን ግዳጅ ሊወጣ የሚችል የአየር ሐይል አብራሪ ይኖራል የሚል እምነት የተመናመምነባቸዉ ጨካኞች የማስበርገግና የማሳደድ የመርዝ ጭስ የመጠቀሙን እንዲሁም በመትረየሶች የማጥቃትን የጦር ወንጀል ግዳጅ ወደ የጦር ሄሊኮፍተሮች እና ታንኮች በማዞር ከየት እንደመጡ በምይታወቁ ፊታቸዉን በሸፈኑ ግለሰቦች አየር ሐይል ዉስጥ ልምምድ ሲያደርጉ ቆይተዉ የግድያ እርምጃዉን በእሬቻ በል ላይ ወስደዋል፤ ይህንን መልእክት ለመላዉ ኢትዮጵያዊ አድርስልኝ ከእንግዲህ አንገናኝም፤ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!

( ጉድሽ ወያኔ )Image result for ethiopian air force

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: