በምዕራብ ቤኒሻንጉል ከፍተኛ ውጥረት እና ፍተሻ እየተካሄደ ነው፡፡

በታላቋ ትግራይ ካርታ ውስጥ የተጠቃለለው ከፊል የቤኒሻንጉል ክልል ውስጥ አንዱ የሆነው የአባይ ግድብ መገኛ #ጉባ ወረዳ ላይ ትግሬዎችን ያሰፈረው ሀወሃት “እራሳችን በራሳችን እናስተዳድር” የወረዳነት መብት ይሰጠን የሚል ጥያቄ እንዲያቀርቡ አስደርጓል።

ተስፋፊውና ዘረኛው ህወሃት በቤኒሻንጉል ክልል የህዳሴው ግድብ በሚገነባበት አካባቢ እና በርካታ የወርቅ እና የእምነበረድ እንዲሁም የሌሎች ማዕድናት ክምችት ባለበት አካባቢ ጨለማን ተገን በማድረግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ትግሬዎችን በሰፈራ እያመጡ በማስፈር  በወርቅ ፍለጋ ማሠማራታቸውን ተከትሎ ከበርታ ብሄረሰቦች ጋር ከፍተኛ ግጭት ተፈጥሯል፡፡በርካታ ትግሬዎች መገደላቸውን እና በጨለማ እንደመጡ በጨለማ ጭነው እያስወጧቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡

አይን አውጣዎቹ  ህወሃት ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመሚገነባበትን የጉባ አካባቢ በልዩ ወረዳነት ለትግራይ ተወላጆች ይከለልልን ጥያቄ ለማቅረብ እንደተዘጋጁ፣ በኢንቨስትመንት ስም የገቡት ወራሪዎቹ ትግሬዎችም ለህይወታቸው መጠበቂያ የመሣሪያ ትጥቅ እንዲሰጣቸው ለክልሉ ፕሬዚዳንት ጥያቄ አቅርበው በመከልከላቸው አሁን ያሉትን የክልሉን ፕሬዚዳንት ለትግሬዎች የማይመቹ ናቸው የሚል አሉባልታ እየነዙባቸው እንደሆነ የውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡

የበርታ ብሄረሰቦችም በሰፈራ ለመጡት ትግሬዎች ከአማራ እና ኦሮሚያ ስትባረሩ እዚህ መጥታችሁ ሃብታችንን ትዘርፋላችሁ በማለት በአካባቢው ላሉ የአማራ እና የኦሮሞ ተወላጆች የአግዙን ጥሪ እያቀረቡ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: