የአማራ ህዝብን የሚያሳፍኑና የሚያስገድሉ የወያኔ ቅጥረኞች እየተለዩ ነው

መቼም ማንኛውም ትግል መረጃ ያስፈልገዋል ።በመረጃ የተደገፈ ትግል እየጎለበተ ሄዶ ከታለመለት የመድረስ እድሉ ከፍተኛ ነው ። በተለይ የአገዛዙን ወታደራዊ አቋምና የፀጥታ አደረጃጀት ማወቅ ትልቅ ጠቀሜታ አለው ።

መረጃ ለመሰብሰብም ሥርአቶች በሚንገዳደገዱበት ወቅት የተመቸ ሁኔታ ይፈጠራል ። በተለይ በአሁኑ ሰአት ህዝቡ ለነፃነቱ ቀናኢ ሆኖ በቆመበት ሰአት፣ የህዝቡን ትግል ለመርዳት የሚተባበረው ሰው ብዙ ነው ። በአማራ ክልል የሚገኘውን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት መረብና በውስጡ ተሰግስገው የራሳቸውን_ህዝብ_ለነብሰበላው#የጌታቸው_አሰፋ_ቡድን_አሳልፈው_የሚሰጡት ሰዎች ስምና ሀላፊነት የሚከተለው እንደሆነ የተላከልን ጥናት ያስረዳል። ሆኖም ይህ ግርድፍ ጥናት በበለጠ መረጃና ማጣራት መሻሻል ይኖርበታል ።

የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የህዝባችንን ሰብአዊ መብት በመግፈፍ የጭቆና አገዛዙ እድሜ እንዲራዘም የሚያደርጉት እነዚህ ሰዎች በመሆናቸው የክልሉ ነዋሪ ሊያውቃቸውና ሊጠነቀቃቸው፣ ቢቻልም ሊመክራቸውና ከክፉ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ሊያደርጋቸው፣ እምቢተኛ ሆነውም የአገዛዙን ሥርአት ለማቆየት የሚያደርጉትን ጥቆማ፣ ግርፋትና ብካይ ካላቆሙ ወደፊት ህዝቡ የሚፋረዳቸው መሆኑን እንዲያውቁት ሊያደርግ ይገባል።

ክልሉ የራሱ የሆነ የፀጥታ ግብረ ሀይል አለው ።ህዝቡን የሚያፍንበት።ይሄ ግብረ ሀይል በጋራ ውሳኔ ሰዎች እንዲታሰሩ ያፈርጋል፣እንዲገደሉም ይወስናል ።ተጠሪነቱ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ቢሆንም ጌታቸው_አሰፋ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት ሥልጣኑ ያዘዛቸውን_ከማድረግ_የማይመለሱ ሰዎች መሆናቸውን ነው የደረሰን መረጃ የሚያመለክተው ።

የግብረ ሀይሉ አባላት ስም ዝርዝና ደረጃ የሚከተለው ነው፣
ከብሄራዊ_መረጃ_ደህንነት፡-

1,አቶ እንግዳው፣የክልሉ የአገር ውስጥ ደህንነት ጥበቃ ሀላፊ
2,አቶ ሽሻይ ፣ የክልሉ ሱርቪላንስ (ስለላ) መምሪያ ሀላፊ
3,አቶ ጎጃም የምእራብ አማራ ቀጠና አስተባባሪ 4.አቶ ጌትነት የባህር ዳር አስተባባሪ ሲሆኑ፣

ከክልሉ_አስተዳደር_ፀጥታ_ጉዳዬች ቢሮ ደግሞ፣

1,አቶ ደሴ አሰሜ ፣ የቢሮ ሀላፊ 2.አቶ ቸኮል ፣ ም/ቢሮ ሀላፊ 3.አቶ አየለ አናውጤ ፣ የመረጃ አሰባሰብ እና አስተዳደር የስራ ሂደት መሪ
4,አቶ የማነ ነጋሽ ፣ የህዝብ ግንኙነት የስራ ሂደት መሪ ሲሆኑ፣

ከክልሉ_ፓሊስ_ኮሚሽን ፡-

1.ረ/ኮሚሽነር ጥበበ ፣ ተወካይ ኮሚሽነር 2.ረ/ኮሚሽነር ደሱየ ፣ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሀላፊ 3.ረ/ኮሚሽነር ሰኢድ ፣ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ናቸው ።

ይህን መረጃ የተሟላ በማድረግ ከሃገርቤት በሚደርሰን ተጨማሪ መረጃ መሰረት የአባት ስም በጎደሉባቸው ያንን በሟሟላት፣ አስፈላጊ ከሆነም፣ ፎቶግራፋቸውንና የመኖሪያ አድራሻቸውን በማከል፣ እነዚህ ወገኖቻችን በልጆቻችን ላይ የሚዘምቱ አደገኛ ወንጀለኞች እንዳይሆኑ እንረባረብ ። የተሳሳተም ካለ የስም ዝርዝሩን ለማረምና ማስተካከል ፈቃደኞች ነን ። ከህዝብ ልብ የተቀዳ ትግል ማሸነፉ አይቀሬ ነው ። ለምን ቢሉ ዓይንና ጆሮው በሚሊዮኖች ነውና ።

(በያሬድ ጥበቡ)

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: