በስደት ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት ኤርትራውያን 81,000 የሚሆኑት ከመጠለያ ካምፓቸው ውስጥ የሉም ተባሉ…/ተጋሩ ወይስ ኤርትራ/

እስካሁን በኤርትራ ስም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተጋሩ የትግራይ ተወላጆች ወደ ተለያዩ ሀገሮች በመሄድ ጥገኝነት መጠየቃቸው ይታወቃል

አሁን የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ ከ81 ሺ በላይ በኢትዮዽያ ይኖራሉ የሚባሉ ኤርትሪያ ስደተኞች መጥፋታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን ገልፃል በርግጥ ተፉ የሚባሉት የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ናቸው ወይስ የወያኔ መሰሪ ስራ አስፈፃሚ የትግራይ ልጆች ተነጋገሩበት ዜናውን እንዳለ አንዲህ አቀርባለው..

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን የኢትዮጵያው ቢሮ እንዳለው እስከ ነሀሴ መጨረሻ 161 ሺህ 615 ኤርትራውያን በስደት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ እና የተመዘገቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 81 ሺህ ገደማ የሚሆኑ በስድስቱም መጠለያ ካምፓች ውስጥ የሉም ተብሏል፡፡

UNHCR ስደተኞቹ የት እንዳሉ ፍለጋ እያደረገ መሆኑንም ሰምተናል፡፡
በህጉ መሠረት ስደተኞች በስደት ከገቡ በኋላ እስከ አራት ወራት ቢኖሩም ባይኖሩም እንደ ስደተኛ ይመዘገባሉ ካዛ በኋላ የሚደረግላቸው ድጋፍ ይቋረጣል ይላሉ ቃል አቀባዩ፡፡

በበጋው ወቅት በአማካይ በቀን እስከ 3 ሺህ የኤርትራ ስደተኛ ወደ ኢትዮጵያ ይገቡ የነበረ ሲሆን በክረምቱ ወቅት ቁጥሩ 2 ሺህ እና ከዛ በታች ይገመታል፡፡

ኢትዮጵያ ከአለም አቀፍ የረድኤት ተቋማት ጋር በትብብር 6 የስደተኛ ካምፖችን ያዘጋጀች ሲሆን አራቱ በትግራይ፣ ሁለቱ በአፋር ክልሎች ይገኛሉ፡፡

Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to በስደት ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት ኤርትራውያን 81,000 የሚሆኑት ከመጠለያ ካምፓቸው ውስጥ የሉም ተባሉ…/ተጋሩ ወይስ ኤርትራ/

  1. Ethiopia First says:

    በእምየ ኢትዮ ላይ ደባ የሰሩባት ይዘገያል እንጅ ፍርዷን ይቀበላሉ ::ብቻ በየምታምኑበት (በየምነታችሁ) ፀሎት አድርጉ:: የፈጣሪ መልሱ ፈጣን ነው::

    Like

  2. Ras Dejen says:

    I know where they would be: in a training camp. Being trained to protect TPLF

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: