ሰበር ዜና… የህወሃት መከላከያ ከራሱ ጋር ተጣልቷል።

በተለያዩ የሰሜንና የኦጋዴን ግንባሮች ተሰማርቶ የሚገኘዉ የወያኔ ሰራዊት እርስ በእርሱ እየተሚሻለቀ ይገኛል ጀግኖች የዉስጥ አርበኞች በሚሰጡት ትእዛዝ መሰረት ሰራዊቱ እየኮበለለ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ላይ ኮብላዮችን ለመመለስ ብሎም ለመደምሰስ በሚደረግ ግብግብ የህወሃት ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት ይገኛል።
በተለይ በሰሞኑ በቀብሪ ደሐር የሚገኘዉን ሁለተኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር እንዲዋሃድ በልዩ ስልጠና ክትትል ዉስጥ ከነበረዉ ሰራዊት የተነጠሉ 27 የተመረጡ ወታደሮች ሲኮበልሉ እነርሱን ለማቆም በተደረገ ግብ ግብ ህወሃት አንድ ሻምበልና 8 ተራ ወታደሮችን አጥጧል።
በኦጋዴን ONLF ( Ogden national liberation front ) ድንገተኛ ጥቃት የፈጸመ ሲሆን በስፍራዉ ከሚገኘዉ የምስራቅ ኮከብ እየተባለ ከሚጠራዉ ክ/ጦር ያፈነገጡ የህወሃት ወታደሮች በመሰወራቸዉ ኮብላዮችን ለመመለስ በተንቀሳቀሰ ሐይል ላይ ተመሳሳይ ጉዳት ተፈጽሟል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Image may contain: swimming and one or more people
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና… የህወሃት መከላከያ ከራሱ ጋር ተጣልቷል።

  1. Bushtiwoch weshitamoch says:

    hey this picture is the Mogadishu incident try to be accurate don not lie

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: