የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ወታደሮች በነቀምቴ ሰላማዊውን ወጣት በጥይት በሳስተው ገደሉት

ተሐድሶ ላይ ነኝ ያለው የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በኦሮሚያ ሁለት አሻንጉሊት መሪዎችን ካስቀመጠ በኋላም በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርገውን ግድያ አጠናክሮ ቀጥሏል::

መንግስትን በሰላማዊ መንገድ መቃወም ምላሹ ሞት በሆነባት ኢትዮጵያ ዛሬም በነቀምት አስደንጋጭ ኹነት ተከስቶባታል:: እንደመረጃዎች ከሆነ ይህ በፎቶ ግራፉ ላይ በትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ወታደሮች በጥይት ተበሳስቶ የተገደለው ወጣት የተገደለው በነቀምት ነው:: ኢፋ አዲሱ የተባለው ይኸው ወጣት ሰላማዊ ሰው ቢሆንም የሕወሓት ወታደሮች ግን ስሙን ከተቃውሞ ጋር በማያያዝ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ ገድለውታል::

ይህን ተከትሎ በነቀምት ከፍተኛ ውጥረት አለ:: ጉዳዩን ተከታትለን ለመዘገብ እንሞክራለን::

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: