አቶ አለምነህ ዋሴ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የሠሜን ጎንደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የመኢአድ ሠብሳቢ እጅግ የተከበሩ የሀገር ሽማግሌ የተጣላ አስራቂ ትልቅ ሠው አቶ አለምነህ ዋሴ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ፓሊስ የ28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸው ወደ ማዕከላዊ መልሷቸዋል መቼም የዚህ ሀገር ጉድ ተነግሮ አልቅም እኝህን ታላቅ የሀገር አባት በነፍስ ግድያ የተጣሉ ሁሉ አስታራቂ የሀገር ሽማግሌ ሽብርተኛ ብሎ አሰራቸው
በሰሜን ጎንደር የአቶ አለምነህ መታሰር ብዙ ወጣቶችን አስቆጥቷል በዚህ የተደናገጡት የህወሓት አሽከሮች / አሳሳሪዎች/ አቶ አለምነህ እንዲፈቱ እናደርጋለን በፌስቡክ እና በሌሎች ሚዲያዎች የምትጽፉትን አቁሙልን የሚል ሽምግልና እየላኩ እንደሆነ ከትግል አጋሮቻቸው ሠምቻለሁ ለጅብ አሳልፈው ከሰጡ በኋላ ከጅብ ሆድ እናወጣለን ይሉታል ፡፡

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: