በሸዋ ሮቢት ማረሚያ ቤት ሁለት ግለሰቦች በምርመራ ላይመገደላቸው ተነገረ

እራሱን የትዮጵያ ብሄራዊ መረጃ እያለ የሚጠራዉ አፋኝና ገዳይ ቡድን የህሊና እስረኞች ላይ እየወሰደ የሚገኘዉ አሰቃቂ የሆነ ግፍ ተባብሶ በመጣበት ሁኔታ በሸዋ ሮቢት ሁለት ግለሰቦች ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሞአል፤
የህወሃት ብሄራዊ መረጃ ሴት እስረኞችን ሳይቀር በከፍተኛ ድብደባና ግፍ እየገደለ ሲሆን እስረኞችን አይናቸዉ እያየ አሲድ እስከመድፋትና በላስቲክ አፍኖ እስከመግደል ድረስ እንዲሁም በሴቶች መሐጸን ብረት መሰል ስለ በመጨመር የጭካኔ በትሩን እየሰነዘረ ይገኛል፤
የብሄራዊ መረጃዉ ዳይሬክተር በሚሰጡት ትእዛዝ መሰረትና በደብረ ጺዮን ፍቃድ የሚገደሉት እና የሚሰቃዩት ወገኖቻችን የድረሱልን ጥሪ እያስተጋባ ባለበት ሁኔታ ጌታቸዉ አሰፋ ቀድሞ ይኖርበት ከነበረው ሶስት አካባቢዎች ከካዛንቺ ከጉርድ ሾላና ከደብረ ዘይት መንገድ በመልቀቅ ብሄራዊ ቤ/መንግስት ተዛዉሮአል፤
በብሄራዊ ቤ/መንግስት በማንኛዉም ወቅትና ሰአት ለመሸሽ በሚቻልበት መልኩ ሄሊኮፍተሮች በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ፤
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !!
( ጉድሽ ወያኔ )

10421433_648203905313009_8566024657772797199_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: