የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቄሮው ሀከሮች ተጠልፎ ዋለ!

በከተማዋ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ብራቸውን ለማውጣት ሲሞክሩ አካውንታቸው ሲከፈት የሁሉም ሰው አካውንት የፊት ገፅ በሙሉ በስማቸውና በአካውንት ዝርዝራቸው ቦታ WELCOME TO JAWAR MOHAMMED በሚል ፅሁፍ ተሞልቶ ተገኝተዋል።
በዚህ የተደናገጡት የባንኩ ኃላፊዎች ባንኩን ወዲያውኑ አዘግተው በፌድራል እንዲከበብ ያስደረጉት ሲሆን ይህ ነገር ወደ ሌላ ቦታም እንዳይዛመት ከፍተኛ ስጋት በመፈጠሩ በትላንትናው ዕለት ከባንክ ለባንክ የሚደረግ የገንዘብ ዝውውርም እንዲቆም ተደርጎዋል። መረጃው ወዲያውኑ በከተማው በመሰራጨቱ
ገንዘብ በባንኩ ያስቀመጡ የከተማው ነዋሪዎች በአጠቃላይ ገንዘባችን ተዘረፍን በማለት ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ ውስጥ በመግባታቸው ተረብሸው ውለዋል።
ከባንኩ ማግኘት እንደተቻለው መረጃ ከሆነ በአገር ውስጥ አሉ የተባሉ የአይቲ ባለሞያዎች ባስቸኳይ ተሰብስበው ለጊዜው ወደነበረበት ለማስተካከል ችለዋል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: