በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ ዙፋን ጠባቂ በገበሬው ሀይል ድባቅ ተመታ

ሰበር ዜና
======
በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ
ዙፋን ጠባቂ በገበሬው ሀይል ድባቅ ሲመታ ዛሬ መስከረም 5/2009 ዓም ደግሞ በተመሣሣይ በወገራ ወረዳ ደርጋጅ ቀበሌ
ቃግራ ጎጥ ገበሬዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ወደ ስፍራው የሄደው የወያኔ መከላከያ ሠራዊት አንድም ለወሬ ነጋሪ ሣይቀር
መደምሰሱ ተረጋግጧል በዚህ የተደናገጠው የወያኔ ሠራዊት በርካታ ወታደሮች ወደ ቃግራ መድሃኒዓለም እያጓጓዘ መሆኑ ታውቋል።

መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል።
ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱ በሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር የታቀፋ 18 ወታሬሮች ምንም ሳይተርፉ የተገደሉ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ከሄዱት ከመቶ በላይ ወደሮች ውስጥ 20ዎቹን ማርከናቸዋል ብለዋል። ዐማራው ከየቦታው እየደረሰልን ቢሆንም ለአርማጭሆና ለቋራ ሕዝብ መልእክት አስተላልፉልን ብለዋል።
የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል

Image result for amhara soldier

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: