አሜሪካ በድጋሚ የኢትዮጵያን መንግስት አስጠነቀቀች

ለ11 ዓመት የኢትዮጵያን መንግስት መክረናል:: አሁን ግን በቃን” ሲሉ የኒው ጀርሲ ኮንግረስ ማን የሆኑትና በውጭ ጉዳይ ዘርፍ የአፍሪካ ጉዳዮች ሊቀመንበር የሆኑት ክሪስ ስሚዝ- መናገራቸው ታውቃል

ክሪስ ስሚዝ” እትዮጵያ በጸረ ሽብር እንቅስቃሴው አጋር ብትሆንም የራሷን ዜጎች እያሸበረች ነው” በማለት የወያኔ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ የተቃወሙ ሲሆን

“የኢትዮጵያ መንግስት እጅግ አብዝቶታል:: ላለፉት አስራ አንድ ዓመት መክረነዋል:: አሁን ግን በቃን:: መንግስት እየሰራ ያለው ሥራ አጸያፊ ነው:: እንዴት ሰው የገዛ ዜጋውን እንዲህ ያሰቃያል” ሲሉ ጠንካራ ወቀሳ አቅርበዋል::

ኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ዘርፉ አጋር ብትሆንም : የኢትዮጵያ መንግስት በራሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸማቸው ልክ ያጡ በደሎች ግን ቀጠኛውን በአደገኛ ሽብር የሚያምስ ነው ::ስለዚህ የኢቶጵያ መንግስት የውጭ መርማሪዎችን ማስገባት አለበት:: የሰራውም ጉዳይ በገለልተኞች መመርመር አለበት ” ማለታቸውም ታውቃል

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: