የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታወቀ

ወያኔ ለዋንጫ የሚደረገውን ጨወታ ሜዳ እና ሰዓት ለመቆጣጠር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው።
ለወትሮው መስከረም ሁለት ይጀምር የነበረው የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታውቋል ሚንሥትሩ እንደገለፁት በመስከረም ወር ትምህርት ሳይሆን ከተማሪዎች እና ከወላጆች ጋር ምክክር እንደሚደረግ እና ትምህርት ከውይይቱ በኃላ በጥቅምት ወር እንደሚጀምር ነው የተናገሩት።
ያው እንደተጠበቀው ዘንድሮ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የዋንጫ ጨወታ የሚደረግባቸው ሜዳዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ኢህአደግ ተገንዝቦ የጨወታ ጊዜውን እያራዘመ ነው።ከቻለ ጫወታው እንዳይካሄድ ከልሆነም ዋንጫውን ለመብላት ከወድሁ የተቻለውን እያደረገ ነው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታወቀ

  1. AGOW NATIVE says:

    It is really a failure of the government sign. the government is afraid of the people. It should not happen like this. The right of the students should be respected.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: