ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ እንደሚገኝ ተገለጸ

ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ የክልል ከተሞች ሲካሄድ የቆየው ከቤት ያለመውጣትና የንግድ እንቅስቃሴ የማቆም አድማ ሰኞ ድረስ መቀጠሉን ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል።
በአምቦና በዙሪያ ባሉ አካባቢዎች እንዲሁም በሻሸመኔ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የቆየው አድማ ለሰባተኛ ቀን መቀጠሉን ነዋሪዎች በመግለጽ ላይ ናቸው።
በተለያዩ ከተሞች አድማን እያደረጉ ያሉት ነዋሪዎች የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በንጹሃን ሰዎች ላይ የሚፈጸሙትን ድርጊት እንዲያቆሙና በየተሞቹ ያደረጉትን ወታደራዊ ወረራ እንዲያበቁ በመጠየቅ ላይ መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል።
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በመንግስት የሚፈጸሙ ግድያዎችንና የጅምላ እስራቶችን በመቃወም 14 አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት እርምጃን እንዲወስዱ መጠየቃቸው ይታወሳል።

14012564_10205198112430990_355381106_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: