ሰበር ዜና ፨ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ከሀገር ተሰደደች።

በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ጥሪ የደረሳት የቆንጆ መጽሔት ዋና አዘጋጅ በጥሪው መሰረት የሚደርስባትን እስርና መንገላታት በመስጋት ጷግሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዷ ተረጋግጧል መንግስት በሀገሪቱ የነጻው ፕሬስ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ ተከትሎ በነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም ብቻ 21 የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች ከሀገር መሰደዳቸው ተረጋግጧል።ከዚህ ዜና ጋር በተያያዘ ቅዳሜ ጷግሜ 1ቀን 2006 ዓ.ም ታትሞ ለንባብ የበቃውን የቆንጆ መጽሔትን ያተመው ማተሚያ ቤት በመንግስት ባለስልጣናት መታሸጉ ለማወቅ ተችሏል .መንግስት በጋዜጠኞቹ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ አለም አቀፍ ተቋማት እያወገዙት ሲሆን መንግስትም እስራቱንና ማሳደዱን ቀጥሎ የሎሚ፣የፋክት፣የአዲስ ጉዳይ ጋዜጠኞች የፍርድ ውሳኔ ተከሳሾቹ በሌሉበት መስከረም 8 ቀን 2007 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: