ሰበር_ዜና በጎንደር መሣሪያ መግፈፍ ዛሬ ተጀምሯል

ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በጠዋት የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ በማቋረጥ የትግራይ ወታደሮች የዐማራውን ሕዝብ መሣሪያ እየነጠቁ ነው፡፡ መሣሪያ መግፈፍ የተጀመረው በጎንደር ከተማ ሲሆን ከአየር ማረፊያ ጀምሮ ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሮ በመፈተሸ የዐማራውን ሕዝብ መሣሪያ እየነጠቁ ነው ተብሏል፡፡ ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ ይህ ዜና እስቀተጠናቀረበት ሰአት ድረስ ማንኛውም የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎትም እንደተቋረጠ ለማወቅ ተችሏላል፡፡ መረጃውን ያቀበሉን ሰዎች የመሣሪያ መቀማቱ ሥራ ወደ ገጠሩ የዐማራው አካባቢም ሊከናወን ስለሚችል ገበሬው በተጠንቀቅ እንዲቆም መልእክት መተላለፍ ይኖርበታል ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ (ማሳሰቢያ፤ ይህን መረጃ የምታነቡ ሰዎች ለዘመድ ወዳጆቻችሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ታሳውቁ ዘንድ እንጠይቃለን)

719e1-tigray-after-1991_011012

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: