በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ።

በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ። ለኢሳት በደረሰ መረጃ ለጊዜው ቦታው ያልተጠቀሰው የሰራዊቱ ሁለት ሻምበል ጦር ዛሬ የህዝቡን ትግል ለመቀላቀል በመወሰን ስርዓቱን ለመታገል ተዘጋጅቷል። 450 ወታደሮች የሚገኙበት ጦር ለመከላከያ ሰራዊቱም ጥሪ አደርጓል።
-በጎንደር በነገው ዕለት የተጠራ አድማ እንደሌለ የህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። ኮሚቴው ለኢሳት በላከው መልዕክት ነገ አድማ እንድሚኖር በመግለጽ የተበተነው ወረቀት ሆን ተብሎ ህዝቡን ለማደናገር እንደሆነ ገልጿል።

13932879_1253160578036701_172658571667493247_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: