አቶ ጌታቸው ጀምበር የክልሉ የ ቴክ/ሙያ/ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን የጠሩት ስብሰባ በጎንደር ህዝብ ተዋርደው ተበተነ

26/12/2008 የጎንደር ከተማ ውሎ ይህን ይመስላል አቶ ጌታቸው ጀምበር የክልሉ የ ቴክ/ሙያ/ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ የሚገኙ የመንግስት መስሪያቤትሰራተኞች/የብአዴን ኢህ አዴግ የድርጅት አባሎች/ ሰብስበው በአባሎቻቸው ቁርጠኛ ትግል ውርዴታቸውን ተከናንበው ተመልሰዋል ከተነሱት የብአዴን የድርጅት አባሎቻቸው ጥያቄዎች መካከል ★ የአማራ መሬት/ ደንበር/ ተከዜ ነው ★በግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያዊያንን ያስገደሉትንም ሆነ የገደሉትን በህግ እንፈልጋቸዋለን ! ★ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እና በነጻነት ትግሉ ታፍሰው የታሰሩት በአስቸኳይ ይፈቱ ! ★ብ አዴን ኢሀዴግ እኛን አይወክልም ! ★በህዋት/ ኢህ አዴግ/ ከዚህ በኋላ አንገዛም !አንመራም! የሚሉት እና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ከሰብሳቢዎቹ መካከል አቶ ጌታቸው ጀምበር የአማራ መሬት ተከዜ ድረስ አይደለም በማለት የህወአት አሽከርነቱን በድጋሜ ሲያረጋግጥ ተሰብሳቢ የድርጅት አባሎችን አስቆጥቷል። በተመሳሳይ አቶ ጥላሁን የጎንደር ምክትል ከንቲባም ኢህ አዴግ ድርጅታችን ከወደቀ ኢትዮጵያ ትፈራርሳለች ፠ ትቆራረሳለች ፠ ትበታተናለች ፡፡በማለት የህወአት ሎሌነቱን በተጨባጭ አሳይቷል። ✿ተሰብሳቢ የበአዴን የድርጅት አባሎች ግን ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ጥያቄዎቻችን አስካልተፈቱ ድረስ ከህዝቡ ጎን በመቆም እስከ ትጥቅ ትግል ድረስ ህወአት ኢሀዴግን እንደሚፋለሙ አሳውቀዋል። እጅግ በጣም ደስ የሚል ለውጥ እያየን ነው። ☞ ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ ቆራጡ እና ጀግናው የባህር ዳር ህዝብ! !! በሙስና በተዘፈቀው በአቶ ጌታቸው ጀምበር ላይ ማንኛውንም ጥቃት በማድረስ የድርሻችሁን ትወጡ ዘንድ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ አድራሻው ባህር ዳር ቴክ/ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት የሚገኘው ቢሮ ነው የስራ ቦታው። አቶ ጥላሁንን የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ በተመሳሳይ መልኩ የጎንደር ከተማ ህዝብ እርምጃ እንዲወስድ ስል አሳስባለሁ።

13718112_608021232696544_729113258_oኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: