ሰበር ዜና የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች…

ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦
1′ ድምፃችን ይሰማ!
2′ ኮሚቴው ይፈታ!
3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም!
3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች!
4′ በተለየ መልኩ በዞኑ ሚደረግ የሂጃብ ገፈፋ ይቁም!
5′ የአክፍሮት ሀይላት እጃቸውን ይሰብስቡ!
6′ የወያኔ የግፍ አገዛዝ ይቡቃናል!
7′ የስልጤ ብሄረሰብ የዴሞክራሲ ናፋቂ እንጂ የወያኔ ፖለቲካ ማራመጃ አይደለም!
8′ ዜጎች በጥይት እየተቆሉ ባሉበት ወቅት በዞናችን የተደገሰን የዘፈን ድግስ እናወግዛለን!
@ Baba Jalew

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች…

  1. Agerie says:

    All of us ( Ethiopian) will be free from TPLF internal colony if we stand together ASAP.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: