ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ።

ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ። ቢያንስ በሁለት በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም ወደ ባህርዳር የተጓጓዘው ወታደር በደባርቅና በዳባት አካባቢ በተራራማ ቦታ ሰፍሮ እንደሚገኝም ታውቋል ።
ወታደሩ ሙሉ በሙሉ የአጋዚና የፌዴራል ፖሊስ ልብስ እንዲለብስ የተደረገ ሲሆን በአጋዚ እዝ ስር ሆኖ አማራን ለመግደል መቶ በመቶ ፈቃድ ተሰጥቶታል ተብሏል ። ወታደሩ በሳንጃ፣ በአብራጅራና ፣ በጎንደር አካባቢዎች የሚነሱ ህዝባዊ ማዕበሎችን የማስቆም ሙሉ ኃላፊነት የተሰጠው ሲሆን ።
በዛሬው እለት ከ60 የሚበልጡ ጠጉረ ልውጥ ጥቋቁር ወታደሮች በአምባ ጊወርጊስ ከተማ የታዩ ሲሆን ከገበሬ ታጣቂዎች ጋር ሲዋጉ መዋላቸውና ቢያንስ ሁለት የሱዳን ወታደሮች መቁሰላቸውና አንድ መገደሉ የአይን እማኞች ገልፀዋል ።
” ሼር ይደረግ “

Bilderesultat for sudan soldier in ethio

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: