ጦሩ እየከዳ ሕዝብን እየተቀላቀለ ነው

በመተማ ሀይለኛ የጦርነት ቀጠና ሆና ነበር ያሳለፈችው። በዚህም ከ 10 በላይ ንፁሀን ዜጎች ተሰውተዋል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአጋዚ ሰራዊቶችም ተገለዋል። በመተማ የወያኔ ሰላይ ካድሬዎች መኖርያ ቤት እና የንግድ ተቓማት በእሳት ወድመዋል መተመ በጥይት እሩምታ ስትናወጥ ውላለች በሱዳን እና በኢትዬጵያ ቦርደር ላይ መሬታቸው ለሱዳን የተሰጠባቸው አርሶ አደሮች የአጋዚን ጦር ፉዳውን እያሳዩት ነው።
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በመተማና አምባጊዮርጊስ ሕዝብ ከትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ጋር እየተዋጋ ሲሆን አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ከመፈጸሙም በላይ በርካታ የአጋዚ ጦር አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል::

በአምባጊዮርጊስ እስካሁን ታይተው የማይታወቁ ጸጉረ ልውጥ ሰራዊት ከሕዝብ ጋር እየተታኩሱ ሲሆን ከተማዋ የጦር አውድማ መምሰሏ ተሰምቷል::

በሌላ በኩል በአብራጅራር ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ የመክላከያ ሰራዊት አባላት በሕዝባችን ላይ አንተኩስም በሚል ከነትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር በመቀላቀል የትግራይ ነጻ አውጪ ሰራዊትን እየተዋጉት መሆኑም ተዘግቧል:: ከየስፍራው የሚደርሱ የመከላከያ ሰራዊት ድምጾች እንደሚያስረዱት ከሆነ ከሰራዊቱ መካከል ሕዝቤ ላይ አልተኩስም በማለት በርካታ አባላቱ ዝህቡን እየተቀላቀለ ነው::
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ጦሩ እየከዳ ሕዝብን እየተቀላቀለ ነው

  1. Temelkatch says:

    segure lwt yemilewu segure limut lemalet new?

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: