በወቅቱ የሃገራችን ሁኔታ የተነሳ የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም የሚወጣበት ቀን ተሰረዘ

ለአዲሱ ዓመት ይወጣል ተብሎ የነበረው የቴዲ አፍሮ አዲስ የሙዚቃ አልበም በሃገር ቤት በርካታ ሰዎች እየተገደሉ ባለበት በዚህ ወቅት እንዳይወጣ መደረጉ ተሰማ:: ምንጮች እንደሚሉት ቴዲ አፍሮ ሰው እየሞተ የሙዚቃ አልበሜን አላወጣም ብሏል::
ቴዲ አፍሮ በወቅቱ የሃገራችን ሁኔታ በቅርብ ቀን ውስጥ ነጠላ ዜማ እንደሚለቅ ታውቋል:: ይህ ነጠላ ዜማ ከአዲሱ ዓመት በፊት እንደሚወጣ ተሰምቷል::
አዲሱን ዓመት በማስመልከት ሊደረጉ ከነበሩ ኮንሰርቶች መካከል ሰው እየሞተ ኮንሰርት አልሰራም በሚል ማዲንጎ አፈወርቅ በአሜሪካ ሊያደራግቸው የነበሩትን ኮንሰርቶቹን መሰረዙ ይታወሳል:: ሌሎች ድምጻውያንም ይሰርዛሉ እየተባለ እየተጠበቀ ነው::

Bilderesultat for teddy afro photo

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: