በትናንትናው ለት በደብረማርቆስ ከቤት ውስጥ ያለመውጣትና የስራ ማቆም አድማ በይፋ ለ5 ቀናት ተጀምሯል ፡

በትናንትናው ለት በደብረማርቆስ ከቤት ውስጥ ያለመውጣትና የስራ ማቆም አድማ በይፋ ለ5 ቀናት ተጀምሯል ፡፡ ከባለፈው የተቃውሞ ሠልፍ በኋላ ደብረማርቆስ ከተማ እስከ አሁን ድረስ በፌደራል እና በአጋዚ ወታደር የተጠበቀች ትገኛለች ፡፡ ትናንት የተጀመረው የሥራ ማቆም አድማ እስከ 5 ቀን እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡ ሆቴሎች ፤ ሱቆች ፤ ቡና ቤቶች፣ የንግድ ተቋማትና ሌሎች የማህበራዊ አገልግሎቶች ተዘግተዋል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት መሉ በመሉ ተቋርጧል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ የወያኔ አሽቃባጮች ሊሠሩ ሲሞክሩ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡ አንድ የካቢኔ ወንድም የሆነ አባዱላ ሚኒባስ ህግ ተላልፎ ሲሰራ በመገኘቱ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ፤ በሌላ በኩል የደ/ማርቆስ ንግድ ባንክ መንቆረር ቅርጫፍ ም/ክትል ሃላፊው ለምሳ ሲወጣ ተደብድቦ ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኝቷል ፡፡ ከሰዐት በኃላ ሁሉም ባንኮች ተዘግተዋል ፡፡ አድማው እስኪጠናቀቅ ድረስ አደብ በማይገዙ የወያኔ አሽቃባጮችን ማታ ማታ ቤታቸው ድረስ በመሔድ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተወስኗል ፡፡

Bilderesultat for debre markos city protest

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በትናንትናው ለት በደብረማርቆስ ከቤት ውስጥ ያለመውጣትና የስራ ማቆም አድማ በይፋ ለ5 ቀናት ተጀምሯል ፡

 1. Ras Dejen says:

  Please get a millitary advisor and try to provide strategic and on time advises to the people on the ground.
  For instance:
  – demolishing very strategic bridges between cities;
  – using simple weapons such as gasoline/benzine filled bottle, arrow (tor),heavey knife (gejera), etc. A simple garage can produce ‘gejera’ and ‘tor’.
  – See more at: http://www.satenaw.com/amharic/archives/20293#sthash.pO6Hf8zd.dpuf

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: