ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ

ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ በስልጠናው የልጆቹ አዕምሮ ሊቀበለው በሚከብድ ሁኔታ የትግራይ ልጆች ላይ ደርሶል ያሉትን ቪድዬ እንዲያዩ ተደርጎል ፤ በእለቱ ወላጆች መገኘት ብቻ ሳይሆን ሂዱና የትግራይን ህዝብ ከኦሮሞ ዱላ ከአማራ ዱላ እና ግድያ አድኑ ሲሉም ተደምጠዋል እነዚህ በህፃን ገላቸው በማባበል እንዲሰልሉ ነገር እንዲያቀባብሉ በስውር የሚፈፀሙ ጥቃቶችን እንዲተገብሩ በበቂ ስልጠና የተሰጣቸው ሲሆን ለታጋይነታቸው ብዙ ብር ቃል የተገባ መሆኑም ታውቆል መልእክቱን ያደረሰን ሰው ሲቀጥል በስጦታው የማለሉት ወላጆቻችን ጭምር ናቸው ብሎል እርሱ ፈቃደኛ ቢሆንም ታናሹ ግን በዚህ አላማ መሳተፉን እንዳልደገፈ ተናግሮል የአንዶ እናት ተብዬ “ጭንቅላቱን በጥይት ቤቱን በቦንብ አጋዩት ” ሲሉ መርቀዎቸዋል ይህ ሁሉን ልጆቹን በወኔ እንዲሞሉ እንዳደረጋቸው ይህ ህፃን ተናግረዎል። የቀደሙ ታጋይ አባቶቻቸው በእነሱ እድሜ ጭምር ትግል እንጀመሩም በ ታየው ፊልም ታይቶል ሙሉውን ህጋዊ የፌስብክ ነው በሚሉት ምስሉን አሰራጭተዋል።
በ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ- Democratic Ethiopia በተባለው ፌስ ብክ መልቀቃቸው አነጋጋሪ ሆኖል ።
ከፎቶዎ ይመልከቱ።(Gebrye Yegayntu)

 
Aseged Tamene
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ

 1. EYASU LEGESSE says:

  አይስስ የተባለ አትፍ ድርጅት ሕጻናት አስልጦ ለሽብር ዓለም ሲጠቀምባቸዉ ስንመለከት ልባችን ሰበራል፡፡ዓለማቀፍ ድርጅቶች ተገቢ አለመሆና በመጸፍ ተቃወምን፡፡የትግራይ ሕዝብ የኢትዮ ሕዝብ አካል ነዉ፡፡አሁንም ወይም የሌላዉ ሕዝብ አመለካከት እና እምነት የኢትዮ ሕዝብ አካል ነዉ፡፡አሁን አስገራም እና ገራም ጉዳይ ሕጻናት ለዉትድርና መመልማላቸዉ የሕጻናት መብትና ነጻነት ያላገናዘብ ጉዳይ መፈጣሩ ነዉ፡፡የኦሮሞና የአማራ ህዝብ ሞት ይቃወማሉ ሲባል ልጆቻቸዉን ለጦርነት አሰለፉ፡፡ምን ዓይነት ጉድ ነዉ; ፎሬም 65 ለብሔራዊ እርቅ ስላም በአሁኑ ሠዓት እየሠራ ወይም የትግራይ ምሁራን በማወያይት ላይ ናቸዉ፡፡ እነዚህ ምሁራን ለህዝባቸዉ ድህነነት እጅግ ጨነቃለሁ፡፡ ያስተባብራሉ፡፡ መንግስትን የፖለቲካ ድርጅቶች በሰላም ጉዳይ ትግቶ እድሰሙና ጆሮ እንዲሰጥ በማድረግ ላይ ናቸዉ፡፡ ፕሮግራሙን በቃለ ምልልስ አደምጫለሁ ፡፡ለእርቅና ለሰላም የትግራይ ሕዝብ ደህነት ሰላም ለማስጠበቅ ጥሩ ጅምር መሆኑን ሊሰመር ይገባል፡፡ በካናድ የምኖር የትግራይ ምሁር ያቀረበዉ አሳብ እጅግ ፍታዊና አስተማማኝ መረጃ ጠቅሶ የጻፈዉ ሰነድ ለማንበብ ወይም ቃለ መጠይቅ ለመስማት እድሉ ነበረኝ፡፡ የዓሬና የፓርቲ አባልና መምህር አብረሃም ደስታ እጅግ የሚወደድ ቃለ መጠይቅ ስምቻለሁ፡፡እነዚህ ወገኖች ትግል የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና አካል አድርጎ በመስራት ላይ ናቸዉ፡፡
  የኔ የአሳብ ክርክር ወይም ጥያቄ የሆነብኝ ሕዝቡ ከተጎጅዉ ሕዝብ ጋር የመሆኑ ጉዳይ ወደ ታች ለመወረድና ይህንን ለሕዝብ ግንዛቤ የመስጨበት ሥራ አልተሠራም ወይስ ሐዝቡ ሥጋት ኖሮት ነዉ ሕጻናት ከትምህርት ገበታ አዉጥቶት ወደ ጦር መዳ ተጋደሉ ብሎ መርቆ ወደ መሸኘት ለመወሰን የተገደደዉ ;
  አንድ አጠራራር የሚሆነዉ ሕጻናት ምናልባት በሌላ ጉዳይ የተሠማሩት ለጦርነት አስማሩ የሚል ወይስ መረጃ ትክክለኛ ይሆን ፡፡የመጃዉ ትክክለኝነት አጠራራር ከመሆኑ አንጻርና በፖለቲካ ድርጅት ገጽ ላይ መታተሙ ወደ ማሳመኑ ያመራል፡፡ ይህ እዉነት ከሆነ የትግራይ ክልል አስተዳር ዓለማቀፍ የሕጻናት መብት ሰምምነት ይጥሳል፡፡ ሕጻናት ወደ ጦርነት ቀጠና ያለ እድሜአቸዉ ክልል ለጦርነት መላክ በጥብቅ የተከለከለ ነዉ፡፡ የዘጠኝ ዓመት ጅምሮ እስከ 15 ዓመት እድሜ ክልል ያለ ለዉትድርና መመልመል ለእኔ የተወሳሰቤ ስለሆነ ይህ ጉዳይ እንደገና ምርምራ መደረግ አለበት የሚል እምነት አለኝ፡፡ ሕጻናት ራሳቸዉ እንዲከላከሉ ወይስ የትግራይ ሕዝብ እንዲከላከሉ ይሆን ; ሕዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር ጠብ ጦርነት የለዉም፡፡ በቂ የሆነ ሠራዊት አለ፡፡ ሕጻናት ምልመላ እንዴት ሊመጣ ቻለ ለዉትድርና በቂ የሆነ የሠዉ ሐይል በክልሉ የለም ; ስለ ጉዳዩ ምርመራ ይደረግበት፡፡
  ሰላም ለምድራችን

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: