የኮተታም ካድሬ ስብሰባ በአዲስ አበባ

ወያኔ ነሐሴ 15/16ቀን በመላው አዲስአበባ ሊካሄድ የታቀደው ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ አሳስቦታል!

ቀን እሮብ ነሐሴ 11/2008 ቦታ ኮኮብ አዳራሽ
የመሀይማን ጥርቅም የሆነው የኢህአዴግ ፓርቲ በዛሬው እለት ጥቂት የአዲስ አበባ ስራ አጥ ወጣቶችንና ህዝባቸውንና ህሊናቸውን ሸጠው ለመብላት የተዘጋጁ ምልምል ካድሬዎችን በመሰብሰብ ስለነፃነታቸውና ስለመብታቸው ባደባባይ የሚጠይቁትን ወጣት የነፃነት ታጋዮችን በምን መልኩ ለወያኔው መንግግስት አሳልፈው መስጠት እንዳለበቸው በመምከር ላይ ይገኛል።
በስበሰባው ከተካፈሉት ወጣቶች መካከል አንዳንዶቹን አናግሬያቸው በስብሰባው ላይ ሊገኙ የቻሉበትን ምክንያት ሲገልፁልኝ
“”እኛ የመጣነው 200ብር ይሰጣችኋል በዛ ላይ ደግሞ በስብሰባዎች ላይ የሚካፈሉት ብቻ ተመርጠው የብድርና የስራ እድል የምታገኙበት መንገድ ላይ ውይይት እናደርጋለን””
ተብለው እንደሆነ ተናግረዋል።
ስብሰባው እስካሁንዋ ሰዓት ድረስ በኮኮብ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: