ሰበር ዜና የአማራና የኦሮሞ የፌደራል ፖሊስ አባላት ያልታጠቀ ህዝብ ላይ አንተኩስም ብለው አቋም ይዘዋል።

በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ ህወሀት የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አመራሮችን አስጠነቀቀ። ”ከእኛ ጋር ሆናችሁ በጋራ የመጣብንን አደጋ ካልመከትን እንደ ደርግ ወታደር ኮፊያ አንጥፋችሁ ትለምናላችሁ። እኛ ትግራይ እንገባለን።” የህወሀቱ ፌደራል ፖሊስ ባለስልጣን የአማራና የኦሮሞ የፌደራል ፖሊስ አባላት ያልታጠቀ ህዝብ ላይ አንተኩስም ብለው አቋም ይዘዋል። የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለማግኘት በ5 ከተሞች አደጋ በማድረስ በአልሸባብ ላይ ለማላከክ ታቅዷል።

13932879_1253160578036701_172658571667493247_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: