ሰሜን ጎንደር አምባጊዮርጊስ ወያኔ የጠራው ስብሰባ ወደ እምቢተኝነት ተቀየሮ የወያኔ እስር ቤት ተሰበረ፥

የተሰበሰበው ወጣት ፖሊስ ጣቢያውን ሰብሮ የታሰሩትን አስለቅቋል፥ ጎንደር ላይ ተኩስ የማይበግረው ጀግና ወጣት ወያኔን እየተናነቀው ነው።
ከገዥው ወያኔ የተላኩ ሰብሳቢዎቹ በከፍተኛ ድንጋጤ ሲበተኑ፥ ሕዝብ ግን ኮሎኔል ደመቀን እና ሌሎችን እስረኞች ለማስፈታትና የወልቃይት ጠገዴን ጥያቄ ለማስመለስ የሚደረገውን ተጋድሎ አጠናክሮ ለመቀጠል ተማምሎ ተለያይቷል።

በሌላ በኩል ደግሞ፥
ታች አርማጭሆ ዶጋው በተባለ ቦታ አንድ ኦራል ሙሉ መከላከያ ወድሟል፥
ጎንደር ከተማ በቤት ውስጥ አድማ ተመታለች፤ የወያኔ መንግሥት ትግሬዎችን ከጎንደር ማስወጣቱን ተያይዞታል፥
ዳንሻ፣ አብደራፊ፣ ዳባርቅ፣ ዳባት፥ ጎንደር፣ አዘዞ ነዋሪ ትግሬዎችን የሚያጓጉዘው ወያኔ በፍላጎቱ እንጂ፥ ማንም አማራ ትግሬ ከጎንደር ከተሞች እንዲለቅ አልጠየቀም።
የነጻነት ተጋድሎው ይቀጥላል፥
ኢትዮጵያውያን በዓለም ዙሪያም የወያኔን ዘረኛ አገዛዝ ማውገዙ ተጠናክሮ ቀጥሏል፥

13872703_626767320820956_4233458964259478747_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: