በረከት ስሞኦን እና አዲሱ ታቦት አስወጥተው ልመና ጀመሩ!

ህወሃቶች  በአማራ ክልል የተነሳባቸውን ህዝባዊ አመጽ ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት አልሳካ ሲላቸውና ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ እንደወጡባቸው ሲያውቁ በሽምግልና ስም ታቦት እያሸከሙ ከበስተጀርባ ወታደሮቻቸውን እያሰማሩ መሆኑ እየተሰማ ነው። ይህንን እኩይ የህወሃቶች ሴራ ህዝቡ ከሃማኖት አባቶች ጋር በመነጋገር ሊያከሽፈው ይገባል። ያሳፍራል ያሳፍራል ያስፍራል አማራና ኦርቶዶክስን ገለን ቀብረንዋል ብለው ሲያበቁ ዛሬ አንስተው ልመና እባካቹ ማሩን 100 አመት እንግዛቹ በባርነት አይሰራም እግዚይብሄር ከገዳዮች ጋር ቆሞ በታሪክ ሰምተን አናውቅም።
እናም አንተ የአማራ ህዝብ በበርከትና በአዲሱ የተበላ
እቁብ ሳትታለል ጅግን! ቄሳሮቹ ለሆዳቸው ወድቀውል
አሁን በቀደም ኮረኔል ደመቀን ሊገል ከመቀሌ የላካቸው አባይ ወልዱ የሚሰሩት ቢያጡ መጀመሪያ አስልተው
የንስሀ አባቱን ላኩት ገብቶ እጅ እንዲሰጥ ቢለምኑት ውጭ አድብቶ የነበረው የባንዳ ኮንማንዶ ባጥር ዘሎ ቢገባ ተቀድመው የሞትን ፅዋ ጨለጡ ወዲያው የንስሀ አባት በነበረው ቶክስ ወደዋላ አፈግፍገው ቢወጡ አጋዚ ኮማንዶ
የት ልሄዶ አማሮትጋደኞቻችንን አስበልተው በማለት በያዘው መሳሪያ
ወደ ማይቀረው ሞት ሸኛቸው ስለዚህ እነዚህ በቤተክርስቲያን ስም ወያኔ የሰገሰጋቸው ቄሳሮች ያማራን ህዝብ ታቦት ይዘው በመውጣት ለወያኔ እጅ መንሻ ሊያበረክቱ መንገድ ላይ ናቸው
ወገን ሆይ ይህ መልክት ላንተ ነው ቅድመ አባቶቻችን ሰላቶን ድል የመቱት ታቦቱን ይዘው ነበር የዛሬወቹ ነብሰ በላወች ታቦት ይዘው ሊያስጨርሱክ ነውና እምነትክን እንደምትወድ ስለሚያውቁ በምትወደው ነገር መተዋልና ልትጀግን ግድ ይልካል በአጋዚ ጥይት የሞቱ ወንድሞችክ ደማቸው ሳይደርቅ
እንተምን ሊውጡክ ተዘጋጅተዋልና ልብ ያለው ልብ ይበል
የነፃነት ጉዛችን ቀራንዬ ድረስ ነውና እንተ ትንታንግ ያገሬ ሰው
ጀግን ጀግን የጠላትክን ክንድ መስበሪያው ሰአት አሁን ነውና
መልክታችን ይድረስክ ትግላችን በቄሳሮች ልመና እንዳይፈታ ትግልችንበጨለማ እንደሚያበራ ሻማ ይሁን !!!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: