የበረከት ስሞኦን እና የአዲሱ ለገሰ ጥረት አልተሳካም- ከሳንጃ የህወሃት ወታደሮች አስከሬን ወደ ጎንደር እየጎረፈ ነው!

EMF (9 august 2016) አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ አዲሱ ለገሰ ጎንደር በመጓዝ ዛሬ ኦገስት 9 ከቀትር በፊት ህዝቡን ለማግባባት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም። አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ አዲሱ ለገሰ ለልመና እና ምልጃ ነበር የሄዱት። ወጣቱ ግልብጥ ብሎ በመውጣት እነሱ ወደነበሩበት ስፍራ ተጉዞ እንደከበባቸው ከስፍራው ያነጋገርናቸው ገልጸውልናል።

“እነዚህ የህወሃት ባለስልጣናት ሕዝባዊውን አመጽ ለመግታት ያደረጉት ጥረት አልሰሳካላቸውም።” ያሉን የጎንደር ነዋሪ “ሕዝብ እንደዚህ ሆኖ ከመኖር ሞትን የመረጠበት ወቅት” መሆኑንም ገልጸውልናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሳንጃ የህወሃት ወታደሮች አስከሬን ወደ ጎንደር እየጎረፈ መሆኑን ከጎንደር በስልክ ያነጋረርናቸው እማኞች ገልጸዋል።

በጎንደር እና ደብረታቦር በህወሃት/አጋዚ ሰራዊት የፈሰሰውን ደም ለመበቀል ከህጻን እስከ አዛውንት የአካባቢው ነዋሪ ሁሉ በራሱ አነሳሽነት ክተት ማወጁ አይዘነጋም።

ከሰሜን ጎንደር እና አርማጨሆ በህዝብ እና በአጋዚ ወታደሮች መሃል እየተካሄደ ያለው ወግያ አይሏል ነው የሚሉት እማኞቹ። ሕዝብ የመሳርይ ግምዣቤት ሰብሮ ከባድ መሳር ያም መታጠቁን ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል።

13886393_1847156028850945_2302386033266202402_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: