አቶ መልካሙ ታደለ ዘሩ ዛሪ ለሊት ከመኖሪያ ቤታቸው በፀጥታ ሃይሎች ተይዘው ተወሰዱ።

አቶ መልካሙ ታደለ ዘሩ የቀድም አንድነት ፓርቲ አባል የነበረ በአሁኑ ሰአት የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሲሆን ሰምኑን በተነሳው ህዝባዊ ተቃውም ምክንያት በዛሪው ሊሊት የመኖሪያ ቤቱ ተከቦ በሃይል በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከመኖሪያ ቤት ውስጥ በአባሪነት የባለቤቱ ወንድምና ልታሸሹና ልትደብቁ ምክራችሆል የተባሉ ጎረቤቶች በቁጥጥር ስር ውለው በአሁኑ ሰአት በበሃርዳር ቀበሌ 8 ሁለተኛ ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ የአቶ መልካሙ ባለቤት ከስፍራው አሳውቃለች። በመጨረሻም ባለቤቱ ትግሉ ይቀጥላል ድል የህዝብ ነው ብላለች።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: