የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኣፌኮ እና የሰማያዊ መሪዎችን፣ አቶ ይልቃል ጌትነትና ዶር መራራ ጉዱናን ለአስቸኩዋይ ስብሰባ ጠራ።

13872703_626767320820956_4233458964259478747_n

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኣፌኮ እና የሰማያዊ መሪዎችን፣ አቶ ይልቃል ጌትነትና ዶር መራራ ጉዱናን ለአስቸኩዋይ ስብሰባ ጠራ። ሰማያዊና ኣፌኮ በአገር ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው ድርጅቶች ሲሆኑ አባላቶቻቸውም በስፋት የታሰሩባቸውም ናቸው።

አሜሪካኖች በዚህ ወቅት ተቃዋሚዋችን መጥራታቸውለምን እንደሆነ ባይታወቅም በአገር ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት አስበው ሊሆን ግን ይችላሉ ተብሎ ይታሰባል።

አሁን ካለው ቀውስ ለመውጣት :

1. አጋዚ ተቃወሞ ከተነሳባቸው አካባቢዎች ሁሉ መውጣት አለባቸው።

2. አቴ ሃይለማሪያም በአደባባይ ወጥተው ህዝቡን ይቅርታ በመጠየቅ ተኩስ አቁም ማወጅ አለባቸው።

3. የህሊና እስረኞችን በሙሉ መፈታት አለባቸው።

4. የሽግግር መንግስት መመስረት አለበት። የሽግግር መንግስቱ። የብሄራዊ እርቅ ጉባዮ ይጠራል።

አሜሪካኖች ያላቸውን ተፅኖ ተጠቅመው ወያኔዋች ይሄን እንዱቀበሉ ከማድረግ ውጭ ሌላ መፍትሄ ሊኖር አይችልም። 100% ህዝቡ መረጠን ያሉት ወያኔዎች ይኸው 500% ህዝቡ እንደተፋቸው እየገለፀላቸው ነው። የተተፋን ነገር እንደገና ተቀበሉ ካሉ፣ አሜሪካኖች ጋር ጉዜ ማባከን አያስፈልግም።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: