የአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል

13925404_701627863308854_2282274968808861391_n13942395_10205155496405616_1008799724_n

ሰሜን‬ ጎንደር ሰሜን ጎንደር እና ምእራብ ሰሜን ሙሉ በሙሉ የጦር ቀጠና ሁኗል ትላንት የጀመረው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል የአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል
አርማጭሆ‬ ታች አርማጭሆ እና ላይ አርማጭሆ ከአርበኞች ጋር በመቀናጀት አንድ የወያኔን ምሸግ አውደመውታል ትላንት ቀን ላይ የተጀመረው ጦር ማታ ላይ ወያኔ በማፈግፈጉ ጋፕ ቢልም ሌሊት ተጨማሪ ጦር ወደወያኔ ሊገባ ሲል አርበኞች በሰበራ በመግባት ሙሉ በሙሉ ዶግ አመድ አድርገውታል በዚህም ከሌሊቱ 9፡30 ገዳማ 50 የወያኔ ጦር ተመቷል
አርማጭሆ ሌሊት የተደመሰሰውን ሃይል ተከትሎ ወያኔ ዛሪ ጠዋት ብዛት ያለው ወታደር ወደ አርማጭሆ እያሰማራ ነው አርማጭሆ የጦር ከተማ ሆኗል
ጎንደር‬ ጎንደር ዛሮ በደረሰኝ መረጃ ወጣቱ ሁሉም ታጥቆ ተነስቷል ሴቱ ምግብ እና ውሃ ለአርበኞች እያቅርበሉ ነው፡ ዛሪ ረፋዱ ላይ አዘዞ ካንብ ፊት፡ለፊት አንድ አጋዜ ተመቶ ሞቷል ። ጦርነቱ እሰከ ነጻነት ይቀጥላል
‪‎አዲሰ‬ ዘመን አዲሰ ዘመን ዛሪም ግጭቱ ተባብሶ ቅርጥሏል ወያኔ እና ተከታዮቹ ከተማውን ለቀው ወተዋል
‪‎ፎገራ‬ ፎገር የታጠቀው ገበሪ ቦታ ቦታውን ይዞ የወያኔን ወታደር መንቀሳቀሻ አሳጥተውታል
ባህርዳር‬ ባህርዳር ዛሪም ከትላንቱ ተባብሶ እንደቀጠ ነው
ፖሊሰ‬ የአማራ ክልልፖሊሰ ሃይል አጋዜ ከተማውን ለቆ እንዱወጣ ባንድ ድምጽ ጠይቀዋል ህዝባችን መግደል ይብቃ ከዚህ በኋላ ወንድሞቻችን ሲሞቱ ቆመን አናይም የህዝብ ልጆችነን ብለው አሰጠንቅቀዋል አጋዜ ቦታውን በቶሎ ለቆ ካልወጣ እኛም በያዝነው መሳሪያ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን ብለዋል
‪‎ድሪደዋ‬ ድሪ ሙሉ በሙሉ ከወደ ጅቡቲ የሚመጣንም፡ሆነ የሚገባን ነገር አግደዋል
ትላንት አንድ ተነዳጅ ቦቴ የወያኔ የሆነን የመሰፍን እንጅነሪንግን መኪና ጨምሮ ከታጠቁት አርበኞች ጋር በመሆን አጋይተውታል። የጅቡቲ መሰመር ሙሉ በሙሉ ዝግ ነው
‪‎ኦሮሚያ‬ ኦሮሚያ አማራ ወንድሞቻችን ናቸው ጥላቻችን ከወያኔ እና አገዛዙ ጋር ነው ብለው ጦር እና ጋሻን ይዘው እንደቀጠሉ ነስ

እናሸንፋለን
የእናንተው ገብርየ ከሰሜን

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል

 1. Ras Dejen says:

  I hope this is true!

  And I pray to see them soon in Addis Abeba. Actually, that was my initial presumption, i.e. to hear that PG7 is engaging the TPLF core in AA.

  And in few moments latter a declaration that TPLF gangs are arrested/killed.
  Ethiopians are free at last.
  And then this news:
  All political organizations (excluding TPLF) are busy with formation of a transition government.

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: