ሰበር ዜና የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው።

የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ ከሚጠየቁ የህወሀት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው በማለት ምሬት የተቀላቀለበት ተቃውሞ አቅርበዋል። ዶ/ር አዲስ ዓለም በድንጋጤ ተዘፍቀው ሲሸሹ ታይተዋል።

ESAT DC Breaking News Sun 31 July 2016

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ሰበር ዜና የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው።

  1. Solomon says:

    Hulum Ethiopiawi Nege lijochu Yemigetmachewn Astedader Awko Takwmown meglets Yitebekibetal!!!!!!!!!!!!!!

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: