የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ስደተኞች ላይ የፖሊሲ ለውጥ አደረገ።
July 29, 2016 2 Comments
የካናዳ መንግስት በኢትጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ቢመልሱ አዳጋ ያጋጥማቸዋል በማለት ለካናዳ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ አካሎች ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይላቸው አጽድቋል። ህወሃት ትግሬን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና ነው።
Advertisements
Interesting news but where is the source?
LikeLike
ትግሬን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና ነው።
Who exactly is ZEREGNA, racist,narrow-minded and primitive?
LikeLike