በቦረና ተቃውሞ ባሰሙ ዜጎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የተኩስ እሩምታ ሲከፍቱ

ኢትዮጵያዊው አይቶ ዝም ካለ ወገንተኝነት እንኳን ካላሳየን ,,,,, ታዲያ ለምስራቁ አርሲ ፣ አልያም ለባሌ ፣ አልያም ለምስራቅ ሐረርጌ ነዋሪ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ! ኦሮሞ ስለሆነ ሚታሰር ከሆነ ኦሮሞ ከ ሆነ ሚገደል ከሆነ ,,,,,,, በማንነቱ በደል ሚደርስበት ከሆነ በኢትዮጵያ ጥላ ስር ያሉ ማህበረሰብ አይተው ዝም ካሉ ! ሞታችን ከሰላሰደነገጣቻው ,,,,, ሀዘናችን ካላሰከፋቸው ,,,, ኢትዮጵያዊነቱ ,,, መተባበሩ እና መቻቻሉ ምኑ ላይ ነው?

አዎ እኔ ኦሮሞ ነኝ ,,,,, በ ኦሮሞነቴ ስታከበሩኝ ማንነቴን እና መብቴን ስታከብሩልኝ በኦሮሞነቴ ውስጥ ኢትዮጵያን አገኛለው ,,, አሁን ባለው አልያም ባለፉት ስርአት ግን በ ኢትዮጵያ ውስጥ ኦሮሞነትን አታገኙም ,,,,, ይባስ ብሎ ኦሮሞ ሆኖ መወለድ ወንጀል የሆነበት ዘመን ,,,, ላይ ደርሰናል ።

ወገን ላለፉት 8 ወራት የኦሮሚያ ህዝብ አደባባይ የሚውለው እየሞተ ፣ እየቆሰለ ያለው ፣ የሚደበደበው ለመብቱን እና ለእኩልነት በ ሐገር አቀፍ ደረጃ እንዲሰፍን ፣ ዴሞክራሲያዊ መብታችን በሐገር አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ሲል ነው ! በኦሮሚያ አብዮተኛ ወጣቶች ሰማአታትነት እና በቆራጥ ጀግና ወጣቶች ተገድሎ ስንናፍቀው የኖረውን የዴሞክራሲ ስርአት እና የህዝብ አስተዳደር በቅርብ ቀን እውን የሆናል !

ድል ከወያኔ ጋር ትንቅንቅ ፈጥረው እየሞቱ ላሉ ለ ኦሮሚያ አብዮተኛ ጀግና ወጣቶች !

ሰንዳፋ ዘማች ተማሪ's photo.

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: