የአማራ እና የኦሮሞ አክቲቪስቶች የጋራ ኮሚቴ አሁኑኑ!

በዛሬ ዕለት በከፍተኛ ደረጃ የኦሮሞ ተቃውሞ ተቀጣጥሎ ውሏል። የምዕራብ አርሲ እና የባሌ ከተሞች ተቃውሞውን ባዲስ መልክ እያስፋፉት ነው። ወያኔ የፌደራል ፖሊሶቹን ከሻሸመኔ አመፁ ወደ ተቀሰቀሰባቸው ከተሞች እያጓጓዘ ነው። ስርዓቱ ከጎንደሩ ብትር ሳያገግም ሌላ ፈተና ውስጥ ገብቷል። ይህንን የስርዓቱን ውጥረት ለማባባስ አማራና ኦሮሞ አንድ ላይ እየተናበቡ ህዝባዊ እንቢተኝነቱን ማፋፋም አለባቸው። ጊዚያዊ የጋራ አክቲቪስቶች ኮሚቴ በማቋቋም የተቃውሞውን ስፋት መለጠጥና የስርዓቱን አፋኝ ወታደሮች ክምችት እንዲሳሳ ማድረግ ይቻላል። አዎ ሰላማዊ ትግሉ ከወልቃይት እስከ ነቀምት፣ ከወሎ እስከ ደሎ መለጠጥ እና መቀጣጠል አለበት። አማራና ኦሮሞ አንድ ላይ መቆም አልያ በተናጠል መለቀም ነው እጣችሁ። አንዱን ምረጡ። ሰሞኑን የታዬውን የመተባበር መንፈስ ማጠናከር ይገባል። የጋራ ኮሚቴ ይቋቋም፣ የሁለቱም ታላላቅ ብሄሮች ትግል ባንድ ኮማንድ ፖስት መመራት አለበት! ሁልህም አስብበት!!

13647126_606294742869193_1140526148_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: