የትግራይ ተወላጆች ብቻ የተካተቱበት ጦር ትጥቅ እንዲያስፈታ ህወሃት መመሪያ አስተላለፈ

የአማራዉ ህዝብ ጠመንጃዉን ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበም ሁሉ በጅምላ ሊነጠቅ ነዉ። በዚህ አደገኛና መፈናፈኛ በሌለበት ወቅት በጭራሽ መዘናጋት አያስፈልግም። ለህወሃት መሳሪያ ማስረከብ ማለት እጅግ አደገኛ መዘዝና ጠንቅ የሚያስከትል እንዲሁም አንዴ መሳሪያ ከዕጅህ ከወጣ ትርፉ በህወሃት ጥይት መቆላት ብቻ ነው።

የአማራ ሕዝብ ሆይ፣ጠመንጃየን ደብቄ አድናለው ብለህ እንዳታስብ፣ እንዳትሞኝ እንዳትዘናጋ!!! አንዴ ስለተመዘገበ በመዝገብ እያጣሩ ነዉ በየቀበሌዉ እየነጠሉ ጠመንጃህን ለመግፈፍ የሚመጡብህ። በአንድ ቀበሌ ገፈፋ ተጀመረ ከተባልክ ካንተ ድረስ እስኪመጡ ሳትጠብቅ ለገፈፋ በተሰማሩበት ቀበሌ በመሰባሰብ ተፋለማቸው።

የደረሰን መልዕክት የሚያሳሳበው በጭራሽ የአማራው የታጠቀ አካል መሳሪያዉን ካወረደ አለቀለት፣ ተደመሰሰ ማለት ነው።ይህ ከባድ መልዕክት ነዉ።አያደርጉትም ብሎ ማንም እንዳይዘናጋ። ከሆነ በሁዋላ ከማልቀስና ከመቆጨት አማራው አሁንም የተከበረው በትጥቁ ነውና ክብሩን ለማስቀጠል መፋለም ብቻ ነው ያለበት። በጭራሽ ወያኔዎች በአጠገቡ ዝር እንዲሉ መፍቀድ የለበትም።ገዱ አንዳርጋቸዉንና ተከታዮቻቸዉን ለመረሸንም የአማራውን ትጥቅ ከነጠቁ በሁዋላ ተዘጋጅተዋል።አማራ ሁለት ምርጫዎች ብቻ አሉህ

ትጥቅህን በህወሃታዊያን ትግሬ ወታደር ተገፈህ ክብርህንም አብረህ ተገፈህ ሞትህን ማፋጠን
ሊገፍህ የሚመጣውንና ከአጠገብህ ያለውን የህወሃት ተላላኪዉን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ክብርህንም ህልውናህንም ማስጠበቅ አለብህ።

13647126_606294742869193_1140526148_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: