ሰበር መረጃ … ለጎንደና ለመላዉ ኢትዮጵያዊ አደራ ትጥቅህን ጠብቅ!!!

በሰሞኑ በጎንደር የአማራዉ ወገን ያደረገዉን እራሱን የመከላከል እርምጃ ተንተርሶ ድንጋጤ ላይ የወደቀዉ የህወሃት ቡድን 22 ሺ የሚጠጉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የተሳተፉበት አሳሽ ቡድን ቤት ለቤት እንዲሰማራና የመሳሪያ ለቀማ እንዲያደርግ የሚጠይቀዉን ረቂቅ ለጠ/ሚንስቴር ሲራጅ ፈርጌሳ ያቀረበ ሲሆን ሚኒስቴር ተብዬዉ ከቻይናዉ ፕሮፌሰር ሳሞራ ጋር በዚሁ ጉዳይ ላይ መክረው ስምምነት ላይ መድረርሳቸዉ ተረጋጧል። በመሆኑም በመላዉ ጎንደር እና የአማራ ክልል የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ በህወሃት ላይ የፈጠራችሁትን ከፍተኛ ብርጋጌ አጠናክራችሁ በመቀጥል በመደራጀትና በመመካከር የጋራ ጠላታችሁን ጠንቅቃችሁ እንድትጠብቁ የዉስጥ አርበኞች በአደራ መልክ አስጠንቅቀዋል። ድል ለትዮጵያ ህዝብ ! ! ( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: