ሰበር መርጃ… ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል እንደሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል።

ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአሚሶም ሶማሌያ ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት እራሱን የመከላከልም ሆነ ጥቃት የማድረስ መንፈሱና ሞራሉ እየተዳከመ በመምጣቱ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል እንደሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል።
በተለይም በቅርቡ ለአሰሳ የተሰማራዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በግዴለሽነት በሶላት ጸሎት ላይ በነበሩ ግለሰቦች ላይ የፈጸመዉን የጦር ወንጀል ተንተርሶ ሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ የደረሰ መሆኑን የጠቀሰዉ ጄ/ ዮሐንስ አያይዞ የመከላከያ ሰርዊቱ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች እራሳቸዉን እስከማጥፋት እና እስከ መሰወር ድርስ እርምጃ በመዉሰዳቸዉ የአባላቱ መንፈስ ተሸርሽሯል ብለዋል።
በሶማሌያ የሚገኙ ወገኖች በጅምላ ሲገደሉና ያለ ሐገራቸዉ ያለአግባብ ሲሰዉ አስከሬናቸዉ እንኳ በስነ ስርአቱ ያለመቀበሩ እና የሟች ቤተሰቦች የልጆቻቸዉን መርዶ በቅጡ ሳይሰሙ በከንቱ መቅረታቸዉ በሶማሌያ በሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ በስፋት እየተመከረበት እንደሚገኝ ታማኝ ምንጮቻችን ከስፍራዉ ጠቁመዋል፡
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )

Gudish Weyane's photo.
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: