በዛሬው በሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤቱ በመዝገብ ቤት በኩል፤ ከአቃቤ ህግ ጋር የቃል ክርክር ለማድረግ (አቃቤ ህግ መልስ እንዲሰጥ) ለቀጣይ ማክሰኞ ሀምሌ 19 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ከዚህ በፊት ጉድሽ ወያኔ በሐብታሙ ጉዳይ ላይ የብሔራዊ መረጃዉ ፍርድ ቤት የዋስትና መያዥ እንዲጠይቅ የሰጠዉን ትእዛዝ ተንተርሶ ፍንጭ መስጠቱ ይታወቅል…. በዚህም መሰረት ዛሬ የተሰየሙት ዳኞች ለሐምሌ 22 ከአቃቤ ህግ ጋር ለመከራከርና አቃቤ ህጉ በፍርዱ ሂደት ላይ ምላሽ እንዲስጥ ወስኗል! ይህ ማለት የህወሃቱ አቃቤ ህግ ሐብታሙ ከህግ ተፈላጊነቱ አንጻር የዋስትና መያዣ እንዲያቀርብ ያለበለዚያ ከህክምናዉ በሗላ ከሄደበት እንደማይመለስ የመከራከሪያ ሐሳብ ያቀርባል ማለት ነዉ። ይህን የመከራከሪያ ሐሳብ ፍርድ ቤቱ ተቀብሎ ሐብታሙ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ መያዥ ይጥላል። የብሔራዊ መረጃዉ በሰጠዉ ትእዛዝ መሰረት ሐብታሙ የህወሃታዊያን አንጀት እስኪርስ ድረስ ስለ እናት ሐገሩና ስለ ፍትህ ጥማት በግፍ ጅራፍ ይዠለጣል ማለት ነዉ። በሰፈሩት ቁና የሚሰፈሩበት ወቅትና ሰሃት በደረሰበት በዚህ በመጨረሻዋ ደቂቃ እንኳን ጭካኔያቸዉ ከልባቸዉ ስር የተሰነቀረ ህወሃታዊንን በመላዉ ኢትዮጵያዊያን ላይ እየቀለዱና እያላገጡ የሚኖሩበትን ዘመን በመቋጨት ተጠምደዋልና እኛም እናግዛቸዉ እንላለን። ሐብትሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጎብኝህ ! !

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: