ሰበር መረጃ… በህወሃት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ ተግባራዊ ተቃዉሞና ፍጥጫ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል።

 
ሰበር መረጃ… በህወሃት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ የነበረዉ ጉምጉምታ ወደ ተግባራዊ ተቃዉሞና ፍጥጫ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያ እና የፕሮፓጋንዳ ክፍሎች ምንጭ እንደሚያመለክተዉ በሰሞኑ ጎንደር ላይ የተገደሉትን የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ትዉልድ ቦታቸዉ ተወስደዉ በክብር መቀበራቸዉ ተንተርሶ በሰራዊቱ ዉስጥ ቅራኔ ተፈጥሯል!…..ይህዉም 1. ከሟቾች ዉስጥ ትግሬ የሆኑ አባላት ስላሉበት ነዉ የቀብሩ ስነ ስረአት በክብር የተከናወነዉ…..! 2. ዉስጥ ዉስጡን የሚሰራ የብሔር ማናከሱ ደባ በአማራ የተገደሉ ትግሬዎች ናቸዉና ትግሬ የሆንክ ሁሉ ለዘላቂ መኖርህ ሕልዉና ስትል ከህወሃት ጋር እስከ ሞት ድረስ ቁም የሚል የጽንፍ መልእክት ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነዉ። የሚሉ ሲሆን ሰራዊቱ በሶማሌያ፣ በኤርትራ፣ በኦጋዴን፣ በአፋር፣ በጋንቤላ፣ በቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ ክልል እና በተለያዩ የቦርደር አካባቢዎች ሲገደሉ ወይም ሲሰዉ የመከላከያ አባላቶቹ ከነመፈጠራቸዉም ስማቸዉ ተነስቶ አይታወቅም። ይህ ለምንና እንዴት እንደሆነ ባለስልጣናት የሆኑ የህወሃት አመራሮች ሲጠየቁ ህወሃት ከጅምሩ ወታደሮችን በሞቱበት ስፍራ የመቅበር ባሕል አላት ብለዉ ይቀልዳሉ በማለት ማጉረምረሙ ወደ ቅራኔ እየተቀየረ መምጣቱን ለመረዳት ምንጮች ጠቁመዋል። በተያያዘ ዜና በአሁኑ ወቅት በጎንደር የተከሰተዉን የህዝብ መከላከል ተንተርሶ ህወሃት ከፍተኛ ስጋት ላይ የወደቀ ሲሆን በተጨማሪ በዚህ ሁለት ቀናት ዉስጥ በጎረቤት ሐገር ቦርደር አካባቢ የህወሃት 24ተኛ ክ/ጦር ድንገተኛ ጥቃት ደርሶበታል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!! ( ጉድሽ ወያኔ )
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: