በጎንደር የተቀሰቀሰው የአማራ ሕዝብ ቁጣ ግለቱ በርትቷል፥

የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የመላው አማራ የህልውና ጉዳይ መሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በዓራቱም ማዕዘናት በአጽንኦት እየተገለጠ ነው፥
ሰሜን በጌምድር ጎንደር በፋሺሽቱ የወያኔ ዓገዛዝ ላይ ሸምቋል፥ ከበየዳ እስከ ዳንሻ፥ ከቋራ እስከ አብርሃጅራና አብደራፊ ጀግናው የጎንደር ሕዝብ መብቱን ለማስከበር ወያኔን ሊተናነቅ ተዘጋጅቷል፥ በደል ያንገፈገፈው የአማራ ሕዝብ፥ ከጎንደር እስከ ወሎ፥ ከሸዋ እስከ ጎጃም በወያኔ ላይ እየመከረ ነው፥
እብሪተኛው የወያኔ መንግሥት በጎንደር የጀመረው የኃይል እርምጃ አማራን ብቻ ሳይሆን መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ አስቆጥቷል፥ የኦሮሞና የትግራይ ተቃዋሚ ኃይሎችም ለአማራው ወገናቸው የዓጋርነት ድምጻቸውን እያሰሙ ነው፥
አማራ ማንነትን በግዳጅ ለመቀየር በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም የኃይል እርምጃ የሁላችን ጥቃት ነው ሲሉ ተናግረዋል።

13647126_606294742869193_1140526148_o

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በጎንደር የተቀሰቀሰው የአማራ ሕዝብ ቁጣ ግለቱ በርትቷል፥

  1. Fuliyyee says:

    Time and the truth has coming for old dabterawriters/hate mongers to be ashamed.

    We will never forget what the so called prof.mesfin w/Mariam said about #Oromo protest “ye Oromo girgir and so on.Amara new generation have a chance to create good relation bridge with all colonized ppl.of eth.by ignoring their long time hate mongers and lair elits who destroyed our relationship.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: