ተቃዋሚ ነኝ ባዩ ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ} የወያኔ ተላላኪ መሆኑ ታወቀ !

ተቃዋሚ ነኝ ባዩ ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ}ከመሸ ወያኔን ተቀላቀለ!

ከ25 ዓመት በላይ በኬንያና ዩጋንዳ በስደተኝነት የቆየው ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ}  አባቴን ልጠይቅ ነው በሚል ሽፋን ሚስቱንና ሦሥት ልጆቹን አስከትሎ ወደ ወያኔ ጉያ ገብቷል።

ኬንያ ካኩማ በነበረ ግዜ የስደተኞችን ቀለብ በቆሎ በመሸጥ የግል ጥቅሙን ሲያካብት ቆይቶ ስደተኞች ደብድበው ካባረሩት በኋላ ዩጋንዳ መጥቶ  የሃብታሞች  ሱቅ ተቀጥሮ ይሰራ እንደነበረና ባልታወቀ ምንጭ ሃብታም ሆኖ በርካታ ገስት ሃውሶችን በመክፈት ሲንቀሳቀስ ቆይቷል።

በደርግ የመጨረሻ ዘመን የብላቴ ማሰልጠኛ ጣቢያ የኢሠፓ ካድሬ እንደነበረና በወቅቱ የሃገራችን ፖለቲካ ከሁሉም ጋር አለው ሲልና ሲያጋፍር ቆይቶ በመጨረሻ ም ወያኔን ይቅርታ ጠይቆ  ወደአዲስ አበባ በሯል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: