ጎረቤቶቻቸውን ረበሹ የተባሉ አራት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በኩዌት ታሰሩ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሚኖሩበት ህንጻ ድግስ በማዘጋጀት የጎረቤቶቻቸውን ጸጥታ በማደፍረሳቸው ተከሰው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኩዌት ጃብሪያ ፖሊስ ማስታወቁን ኩዌት ታይምስ ዘግቧል፡፡
የኩዌት ዜግነት ያለው ግለሰብ ለፖሊስ ከኢትዮጵያዊያኑ ሴቶች ቤት በሚወጣው ድምጽ መረበሹን በመግለጽ በማመልከቱና ፖሊስ ወደ ተጠቀሰው የመኖሪያ ህንጻ በማምራት ሴቶቹን የነዋሪዎችን ህግ ጥሰው በማግኘቱ ማሰሩን አስታውቋል፡፡
ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን ኢትዮጵያዊያኑን ለሚመለከተው አካል አሳልፎ መስጠቱን የገለጸው ጋዜጣው ይህ ጉዳይ የሚመለከተው አካል ማን መሆኑን አላሰፈረም፡፡

 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: