ሰበር ዜና… በወያኔ ወታደራዊ ደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ..

በሰሜን የሐገራችን ክፍል በህቡህ የተደራጁ የዉስጥ አርበኞችና የትግል አጋሮች በአንድነት በመተባበር ቀንደኛ እና አደገኛ በሆኑ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት የደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ወስደዋል። ቢያንስ ከ6 ወራት በላይ የፈጀዉን ድርጊት ከመራዉ የህቡእ ሐይል ህበረት ወስጥ የወጣዉ መረጃ እንደሚጠቁመዉ።
ወታደር አሳምን ሃለፎም፣
ወታደር በረከት ድረስ፣
ወታደር ሰይድ ይማም፣
ወታደር የትናየት ላቀዉ፣
ወታደር ጀምበሩ ዘለቀ።
የተባሉ እነዚህ እርምጃ የተወሰደባቸዉ አባላት የሕዝብ ጠላትነታቸዉን በግልጽ ያስመሰከሩ ያለ አግባብ የሚያስሩ የሚገድሉና ወገኖቻችንን የሚያሳድዱ በተለይም በጎንደር አካባቢ መሬታችንን ለሰሜን ሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ደፋ ቀና የሚለዉ የወያኔ አገልጋዮች በወልቃይት ጠገዴ አፋኞችና ገዳዮች ሲሆኑ በተለያዩ ወቅቶችና ግዜያቶች ከሰፊዉ ህዝብ ጎን እንዲቆሙ ትእዛዝ ቢሰጣቸዉም አሻፈረኝ በማለታቸዉና በእኩይ ተግባራቸዉ በመቀጠላቸዉ ነዉ።
እርምጃዉን የወሰዱት የህቡህ ተደራጅ ሐይ መሪዎች በተለያየ ወቅትና ግዜ እነዚህን የወታደራዊ ደህንነት ሰዎች ካገቷቸዉ በኋላ ከሰሜኑ ግንባር ብሔራዊ ደህንነት ጋር ድርድር ላይ የነበሩ ሲሆን በድርድሩ የወያኔ ጽንፈኛ ቡድን ባደረገዉ ስህተት ምክንያት እርምጃዉን ለመዉሰድ መገደዳቸዉን አስታዉቀዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: